logo
ይግቡ

ሰርተፍኬት ያግኙ፤ አዳዲስ እድሎችን ይክፈቱ።

አሰሪ ድርጅቶች ዘንድ ተቀባይነት ባለው ትክክለኛ የዲጂታል ሰርተፍኬት የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ያረጋግጡ።

hero

የእንግሊዝኛ ቋንቋ እውቀት እምቅ አቅምዎን ሊገድበው አይገባም

በሂሳብ፣ በሳይንስ እና በሌሎችም ትምህርቶች ስኬታማ ለመሆን የማስተማሪያ ቋንቋውን በሚገባ ይማሩ

hero

ያለ ገደብ ይማሩ። በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ

በኮምፒውተርም ሆነ በስልክ ይማሩ። ትምህርቶችን በማውረድ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይችላሉ

hero

ከ A1 እስከ C2 የእንግሊዝኛ ቋንቋን አቀላጥፈው የሚችሉበት የተዋቀረ ትምህርት።

በተለይ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ተብለው የተዘጋጁ እና ደረጃቸውን የጠበቁ ኮርሶች።

hero

ሰርተፍኬት ያግኙ፤ አዳዲስ እድሎችን ይክፈቱ።

አሰሪ ድርጅቶች ዘንድ ተቀባይነት ባለው ትክክለኛ የዲጂታል ሰርተፍኬት የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ያረጋግጡ።

hero

የእንግሊዝኛ ቋንቋ እውቀት እምቅ አቅምዎን ሊገድበው አይገባም

በሂሳብ፣ በሳይንስ እና በሌሎችም ትምህርቶች ስኬታማ ለመሆን የማስተማሪያ ቋንቋውን በሚገባ ይማሩ

hero
እንግሊዝኛ A1 ክፍል 1፡ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ኮርስ

እንግሊዝኛ A1 ክፍል 1፡ መሰረታዊ እንግሊዝኛ ኮርስ

ይህ ኮርስ በቋንቋ ትምህርት ውስጥ ያለውን የተበታተነ አወቃቀር ችግር ለመፍታት የሚያስችልዎ የተሟላ መመሪያ ነው። ትምህርታችን በእንግሊዝኛ ፍፁም ከዜሮ የሚጀም...

ደረጃA1 (ጀማሪ)
የሚፈጀው ጊዜ8h 44m
ተማሪዎች1.4K+
እንግሊዝኛ A1 ክፍል 2፡ ከመሠረታዊ ወደ ውይይት

እንግሊዝኛ A1 ክፍል 2፡ ከመሠረታዊ ወደ ውይይት

ይህ ኮርስ በቋንቋ ጉዞዎ ውስጥ ቀጣዩ ወሳኝ ደረጃ ነው። በA1 ክፍል 1 መሰረት ላይ በመገንባት፣ A1 ክፍል 2 በእውነተኛ የዓለም ግንኙነቶች ውስጥ ሰዋሰው እ...

ደረጃA1 (ጀማሪ)
የሚፈጀው ጊዜ9h 14m
ተማሪዎች500+

ከብሎጋችን

ከቡድናችን የቀረቡ ሃሳቦች፣ ምክሮችና ታሪኮች።

The Present Progressive Tense: የአሁን ድርጊቶችን በእንግሊዝኛ እንዴት መግለጽ ይቻላል?
Addis Astemari·April 4, 2026·140

The Present Progressive Tense: የአሁን ድርጊቶችን በእንግሊዝኛ እንዴት መግለጽ ይቻላል?

በዚህ ቅጽበት ምን እያደረጉ ነው? ወደፊትስ ምን ለማድረግ አቅደዋል? አሁን እየተከናወኑ ያሉ ድርጊቶችን፣ ጊዜያዊ ሁኔታዎችን እና የቅርብ ጊዜ እቅዶችን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግለጽ የምንጠቀም...

ንባቡን ይቀጥሉ
Prepositions of Time in English: ‘In’, ‘on’, ‘at’, ‘for’ እና ‘since’ አጠቃቀም
Addis Astemari·April 4, 2026·356

Prepositions of Time in English: ‘In’, ‘on’, ‘at’, ‘for’ እና ‘since’ አጠቃቀም

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለ ጊዜ ስንናገር የምንጠቀማቸው "Prepositions" (መስተዋድድ) የትኞቹ ናቸው? ‘In’፣ ‘on’ እና ‘at’ መቼ ጥቅም ላይ ይውላሉ? ለነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች ም...

ንባቡን ይቀጥሉ
አቅጣጫዎችን በእንግሊዝኛ እንዴት መጠየቅና መስጠት ይቻላል?
Addis Astemari·April 4, 2026·154

አቅጣጫዎችን በእንግሊዝኛ እንዴት መጠየቅና መስጠት ይቻላል?

አዲስ ቦታ ሄደው ጠፍተው ያውቃሉ? ወይስ መንገድ ጠፍቶት የሚጠይቅዎትን ሰው በእንግሊዝኛ መርዳት ይፈልጋሉ? በዚህ ትምህርታዊ ፅሁፍ ውስጥ፣ መንገዶችን በቀላሉ ለመጠየቅና ለመጠቆም የሚረዱ ዋና...

ንባቡን ይቀጥሉ

Download the App

Download lessons and learn anytime, anywhere with Addis Astemari App

Get it on Google Play
App preview

ኮርስ እንዴት መግዛት እና መማር ይቻላል?

ትምህርቶችን ለመግዛት እና ለመማር የሚረዱ የደረጃ በደረጃ መመሪያዎችን ይመልከቱ።

ኮርስ እንዴት መግዛት ይቻላል?

ተወዳጅ ኮርሶችዎን እንዴት መመዝገብ እና መግዛት እንደሚችሉ ይማሩ።

እንዴት መማር ይቻላል?

ትምህርቶችን እንዴት መከታተል እና ሁሉንም ባህሪዎች መጠቀም እንደሚችሉ ይወቁ።

ለእርሶ የሚሆኑ ኮርሶችን ይፈልጉ

ከእርስዎ ልዩ የመማር ግቦች እና ፍላጎቶች ጋር የሚጣጣሙ ኮርሶችን ይፈልጉ።

እንዴት ነው የሚሰራው?

01
ኮርሶችን ይፈልጉ።
icon
02
ፈጣን እና አስተማማኝ ግዢ ያከናውኑ።
icon
03
ያ ብቻ ነው! ወዲያውኑ መማር ይጀምሩ።

የመማር ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!

ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች ተብለው በተዘጋጁ የተለያዩ ኮርሶች አማካኝነት የዕድገት ጎዳናዎ ላይ ይጎዙ።

ከባለሙያዎች ይማሩ

ከምርጥ መምህራን ይማሩ፤ ሰፊ ልምዳቸውን እና የተግባር ትኩረት ያደረገ አካሄዳቸውን በመጠቀም ክህሎትዎን ያሻሽሉ።

የፈለጉትን ይማሩ

በብዙ የትምህርት ዘርፎች እና ደረጃዎች የተዘጋጁ የተለያዩ ኮርሶችን ያግኙ፤ ይህም የሚፈልጉትን ሁሉ ለመማር ያስችሎታል።

በፈለጉት ጊዜ፣ ከየትኛውም ቦታ ይማሩ

ከአኗኗር ዘይቤዎ ጋር በሚስማሙ የመማሪያ አማራጮቻችን አማካኝነት በሚመችዎ ጊዜና ፍጥነት ይማሩ።

የዘርፉ ከፍተኛ ደረጃ

የዘርፉን ደረጃዎች የሚያሟሉ ተግባራዊ ክህሎቶችን በማግኘት ለሥራው ዓለም ብቁ እና ለሙያዊ ፍላጎቶች ዝግጁ ይሁኑ።